ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች / Events and Announcements

አዲስ የሬዲዮ ጣቢያ

በቤተክርስቲያናችን የሚተላለፍ አዲስ የሬዲዮ ጣቢያ ከ Nov. 20,2011 ጀምሮ ዘወትር እሁድ እሁድ ከ 7:00 pm—8:00PM መተላለፍ ይጀምራል። ስለዚህ ሁላችሁም ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳስባለን።

—————————————————————————————–

የሳምንቱ ፕሮግራሞች፡

===============

ሮብ ጸሎት፡

11፡00 a.m.

6፡00 p.m.

አርብ፡

7፡00 p.m.

ቅዳሜ፡

10፡00 a.m.

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

ምዕመናን መጽሐፍ ቅዱስ የሚያጠኑበትና ህብረት የሚያደርጉበት ሳምታዊ የቡድን ስብሰባዎች በየሰፈሩ ይደረጋሉ።

አድራሻዎቹን የማስታወቂያ ቦርድ ላይ ይመልከቱ።

—————————————————————————————–

የ 24 ሰዓት ፀሎት

እያገለገላችሁ ያላችሁትን ጌታ ይባርካችሁ እያልን የዚህ ወር የጸሎት ርዕስ ከዲያቆናት እንድትወስዱ እናስታውቃለን።

If you have any question feel free to contact us. Refer to Contact Us page for details.